Back

ⓘ ነፍስ የአንድ ሰው ምንነት ማለት ሲሆን በብዙ ሃይማኖቶች ዘንድ ይህ ምንነት አንድ ሰው ከሞተ በኋላ እንኳ የማይጠፋ ነው። ስለሆነም ነፍስ ከአዕምሮ ጋር በብዙ ፍልስፍናዎችና ሃይማኖቶች ዘንድ የተቆራኙ ናቸው። ነፍስና መንፈስ በተለምዶ አንድ ተደርገው ቢታዩ ..                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፫

፲፫ ፤ በቀናች ሃይማኖት ስላረፉ ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ሁሉ ጳውሎስ ጢሞቴዎስ ሲላስና በርናባስ ቲቶና ፊሊሞንና ቀለምንጦስም ሰባ ሁለቱ አርድዕት አምስት መቶ ባልንጀራዎች ሃይማኖታቸው ስለ ቀና ስለ ሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ። ፲፬ ፤ እሊህንም ሁሉንም ለአንተ ወገን ሊሆኑ አስባቸው ፣ ብፁዕ ወቅዱስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ. ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ አባ. አስባቸው በሕይወታቸውም ትጠብቃቸው ዘንድ ኃጢያታቸውንም ይቅር ትላቸው ዘንድ እኛንም በእነርሱ ጸሎት ትምረን ዘንድ ለዘላለሙ ። ፲፭ ፤ ጸሎተ ቡራኬ ፣ ቅዳሴ ሐዋርያት ቁ ፲ - ፳፩ ። ፲፮ ፤ የጳጳሳቱን አለቆች ጳጳሳቱንና ኤጲስ ቆጶሳቱን ቀሳውስቱንና ዲያቆናቱን የክርስቲያንንም ወገኖች ሁሉ አቤቱ ማራቸው ይቅርም በላቸው ። ፲፯ ፤ አማላጅቱ ሆይ እሊህንም ሁሉንም ከልጅሽ ዘንድ አማልጂ የጳጳሳትንና የሊቃነ ጳጳሳትን የኤጲስ ቆጶሳትን ሁሉ ነፍስ ያሳርፍ ዘንድ የቀሳውስትንና የዲያቆናትንም ዕውነተኛውን የቃል ጎዳና የሚያቀኑ ። ነገሥታትና መኳንንቱን መሳፍንቱንም በሥልጣን የሚኖሩትን ወራዙትንና ደናግ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፰

፻፵፭ ፤ መኳንንት ደጆቻችሁን ክፈቱ ። ፻፵፮ ፤ የቆማቹህ ሰዎች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ ። ፻፵፯ ፤ አቤቱ ሁሉን ለፈጠርህ ለማትታይ አምላክ ለአንተ ሰውነታችንን እንዘረጋለን ሁሉን ለምታዋርድ ለአንተ ራሳችንን እናዋርዳለን ሁሉን ለምታሰግድ ለአንተ እንሰግዳለን ሁሉን ለምትገዛ ለአንተ እንገዛለን ። ፻፵፰ ፤ የተሠወረውን የምትገልጽ የተገለጸውን ሁሉ የምትሠውር ሆይ በውስጥ ያለውን የምታወጣ በውጭ ያለውን የምታስገባ ሆይ ። አሁንም በእውነት የሚጠሩህን የወገኖችህን ጩኸታቸውን ስማ ። ፻፵፱ ፤ በፍርሃት ሆናችሁ ለእግዚአብሔር ስገዱ አቤቱ በፊትህ እንሰግዳለን እናመሰግንሃለንም ። ፻፶ ፤ ጸሎተ ንስሐ ። ፻፶፩ ፤ ተመልከት ቅድሳት ለቅዱሳን ነው ። ቅዱስ አብ አንድ ነው ። ቅዱስ ወልድም አንድ ነው ። መንፈስ ቅዱስም አንድ ነው ። ፻፶፪ ፤ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋራ ይሁን ። ከመንፈስ ጋራ ። አቤቱ ክርስቶስ ማረን ። ፻፶፫ ፤ በንስሐ ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ ። ፻፶፬ ፤ ከዚህ በኋላ ወደ ሕዝቡ ተመልሶ አምላካችን እግዚአብሔር ...

                                               

የሐዋርያት ሥራ ፯

የሐዋርያት ሥራ ፯ በአዲስ ኪዳን ፭ኛ መጽሐፍ "የሐዋርያት ሥራ" ውስጥ የሚገኝ ሲሆን "ስባተኛው ምዕራፍ" ነው ። የሚያተኩረውም በቀዳሚ ሰማዕት ቅዲስ እስጢፋኖስ የመንፈሳዊ ተጋድሎ ሥራዎች ላይ ፣ የሥላሴ ምስክርነት ላይና ሰማዕትነት ነው ። ይህም በ፷ "ስልሳ" ንዑስ ክፍሎች ይካተታል ።  የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፯

                                               

አንድ ቀን

                                     

ⓘ ነፍስ

ነፍስ የአንድ ሰው ምንነት ማለት ሲሆን በብዙ ሃይማኖቶች ዘንድ ይህ ምንነት አንድ ሰው ከሞተ በኋላ እንኳ የማይጠፋ ነው። ስለሆነም ነፍስ ከአዕምሮ ጋር በብዙ ፍልስፍናዎችና ሃይማኖቶች ዘንድ የተቆራኙ ናቸው። ነፍስና መንፈስ በተለምዶ አንድ ተደርገው ቢታዩም ሁለቱ ይለያያሉ። ነፍስ፣ የአንድ ሰው ምንነት እንደመሆኑ መጠን የራሱ የሆነ መለያ ጠባዮች አሉት ስለሆነም ከሌሎች ነፍሶች ጋር አንድ ላይ ሆኖ ሊቀናጅ አይችልም። መንፈስ ባንጻሩ አለም አቀፍ እንደመሆኑ መጠን ብዙ ነፍሶች የሚጋሩት ነው።

ነፍስ ከ "እኔነት" ጋር ምንም ልዩነት የለውም። አንድ ሰው "እኔ ህልው ነኝ" ወይም "በርግጥ እኔ አለሁ" ሲል "እኔ" የሚለው ቃል የሰውየውን ነፍስ ያጠቅሳል። አንድ ሰው ህልው መሆኑን ማረጋገጥ የሚችለው ለነፍሱ ብቻና ለነፍሱ ብቻ ስለሆነ ሰውነቱ የነፍሱ ንብረት እንጂ ነፍሱ እራሱ አይደለም። ይህ አስተሳሰብ ቀልበኝነት የሚባል ፍልስፍና አካል ነው።

  • ደግሞ ይዩ፦ ደመነፍስ
Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →